lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

yethiopia amlak - zerubabel mola lyrics

Loading...

ፍቅር ናት እርሷ እሱ ሲፈጥራት
ሲሰራት ከጥንቱ ሲያበጃት
ብትመነዘር ከቶም አታልቅ

የቀይ እንቁ ጌጥ ሁሌም ርግብ
ታመነ በቃ በዘመኑ
የርሱ መሆኗን መታደሉ
አለፈለት ብቸኝነቱ
ገባች አገኛት ረዳቱን
አንተ የኢትዮጵያ አምላክ
እንኳን ፈጠርካት
ተመስገን
አወቀ ሲነቃ ወዲያው ከህልሙ
አምላኩ ስለሱ መድከሙ
ያንተው ናት ከንግዲህ እንካችሁ
ብሎ ባርኮ ብዙ ሁኑ አብራችሁ
ታመነ በቃ በዘመኑ
የርሱ መሆኗን መታደሉ
አለፈለት ብቸኝነቱ
ገባች አገኛት ረዳቱን
አንተ የኢትዮጵያ አምላክ
እንኳን ፈጠርካት
ተመስገን
ሁለት ሆኖ ቀሊል ነው መንገዱ
በተራራው በሜዳው ሲነጉዱ
ሴትን ከወንድ ወንድን በሴት አድርጎ
አመቻቸው አስዋበው አስቦ
ሁለት ሆኖ ቀሊል ነው መንገዱ
በተራራው በሜዳው ሲነጉዱ
ሴትን ከወንድ ወንድን በሴት አድርጎ
አመቻቸው አስዋበው አስቦ
ሌላ የለ ለርሷ ከርሱ ወዲያ ከቶ
ገላገለው ይዞ ቶፓዝዮን ሰጥቶ
ሸጋ ፈጥሮ ሸጋ እሱ አገናኝቶ
ገባ ፍቅር ልቡ ፀባይ ፅዋ ሞልቶ
ታመነ በቃ በዘመኑ
የርሱ መሆኗን መታደሉ
አለፈለት ብቸኝነቱ
ገባች አገኛት ረዳቱን
ታመነ በቃ በዘመኑ
የርሱ መሆኗን መታደሉ
አለፈለት ብቸኝነቱ
ገባች አገኛት ረዳቱን
ቶፓዝዮን ጳዝዮን
አንተ የኢትዮጵያ አምላክ
ጳዝዮን ጳዝዮን
እንኳን ፈጠርካት
ጳዝዮን ጳዝዮን
ተመስገን
ጳዝዮን ጳዝዮን
ቶፓዝዮን ጳዝዮን
አንተ የኢትዮጵያ አምላክ
ጳዝዮን
እንኳን ፈጠርካት
ጳዝዮን ጳዝዮን
ተመስገን
ጳዝዮን ጳዝዮን
ቶፓዝዮን ጳዝዮን
ቶፓዝዮን ጳዝዮን
ቶፓ ቶፓዝዮን ጳዝዮን

Random Song Lyrics :

Popular

Loading...