kawiyaye - zerubabel mola lyrics
Loading...
ያወዛወዝኳት
ልተኩስባት
የክቷን ልብሴን
ግለቷ በላት
ካውያዬ ካውያዬ
ልብሴን በላች የከሰል ካውያዬ
ካውያዬ ካውያዬ
ምነዋ ምነዋ ምነዋ አንቺ ካውያዬ
ከሰል ሞጅሬያት
እያጋጋልኳት
የጥበብ ልብሴን
ፍሙ አቃጠላት
ካውያዬ ካውያዬ
ልብሴን በላች የከሰል ካውያዬ
ካውያዬ ካውያዬ
ምነዋ ምነዋ ምነዋ አንቺ ካውያዬ
እንዳልጨብጣት
ነበልባል እሳት
አላስቀምጣት
ያለች እሷው ናት
ልታገስ እንጂ
ምንስ ሊበጅ
እንዳጋጋልኳት
እኔው ላብርዳት
Random Song Lyrics :
- maximalismo - san diego lyrics
- frustrasi - the upstairs lyrics
- money moves the world - lloyd banks lyrics
- normal - veysel lyrics
- cellphone - adrcxstv lyrics
- szron - deys lyrics
- sangue latino - mahmundi lyrics
- drietyd op die dakke - spoegwolf lyrics
- inquietud - jefe de la m lyrics
- still steel - lrn nola lyrics