biso - zerubabel mola lyrics
Loading...
ሙሉ ሙሉ እንዲሆን እንዲወጣ ብርሃኑ
እንዲያልፍለት መጣ ከፍ ያረገው ቀኑ
ንጉሡን ካልተወ እንቅልፍ አሳጥቶ
ያስፈርደው ጀመር መዝገብ አስወጥቶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ታየ ብሶ ብሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ፈካ ወጣ ቀኑ ደርሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ታየ ብሶ ብሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ፈካ ወጣ ቀኑ ደርሶ
ለእውነት የቆመ መቼ ለውሸት ሰግዶ
ሳይሸነግል ኖሮ ታምኖ ተበራትቶ
ቀን ወጥቶ ሊያነሳው ከፍ ሊያረገው ወድዶ
የወግ ሰረገላ አጀበው ተገዶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ታየ ብሶ ብሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ፈካ ወጣ ቀኑ ደርሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ታየ ብሶ ብሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ፈካ ወጣ ቀኑ ደርሶ
ቀኑ እንደሚመጣ ታምኖ ሲታገል ከልቡ
ሲፈተን ሲለፋ ኖሮ ሲበዛ ከልኩ
ብሩህ ቀን እንደሚያይ አውቆ ሲታገስ ጨክኖ አገኘው ቀኑ ጠብቆ መች በዋዛ ባክኖ
ብሶ ብሶ ብሶ
ታየ ብሶ ብሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ፈካ ወጣ ቀኑ ደርሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ታየ ብሶ ብሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ፈካ ወጣ ቀኑ ደርሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ታየ ብሶ ብሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ፈካ ወጣ ቀኑ ደርሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ታየ ብሶ ብሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ፈካ ወጣ ቀኑ ደርሶ
ብሶ ብሶ ብሶ
ታየ ብሶ ብሶ
Random Song Lyrics :
- flippin - osx spekter lyrics
- depre$i+n / darkne$ - $adb+y lyrics
- the hook up - smoke dza lyrics
- the fall - bleed lyrics
- sfirot - ספירות - hapil hakachol - הפיל הכחול lyrics
- wrapped up in you - wayne kirkpatrick lyrics
- wniebowzięty - darióż (pl) lyrics
- the smell of today is sweet like breastmilk in the wind - mum lyrics
- welcome to the carnival - bayshore lyrics
- born from shadows - the embodied lyrics