haile haile - teddy afro lyrics
Loading...
አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቃችን
ዛሬም እንደ ጥንቱ አኮራት ልጃችን
ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም በልጅሽ
ከፍ ብሎ ታየ ሰንደቅ አላማሽ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
የጥቁር አርበኛ ዓለም ያደነቀው
ቀድሞ አይናገርም ማሸነፉን ሲያውቀው
ሁሌም ድል አድራጊ ይቻላል ነው መልሱ
ድል አርጎ ሲገባ ባንዲራ ነው ልብሱ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
በአክሱም ስልጣኔ ብርቅዬው ቅርስሽ
ሲዘከር የኖረው ቀዳሚነትሽ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም በልጅሽ
ከፍ ብሎ ታየ ሰንደቅ አላማሽ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
Random Song Lyrics :
- con la luz de tu amor - manu pereyra lyrics
- fake ass bitches (unreleased re-recording) - 2pac lyrics
- tommy vercetti - freigraf lyrics
- count 'em down - bellows lyrics
- odpalam jointa - kryptonim lyrics
- halelúja - alexander jarl lyrics
- comeback - vndrcat lyrics
- lawless - nick mills lyrics
- how philly used to sound - sts lyrics
- rolex - qveen herby lyrics