lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

tilobign - rahel getu lyrics

Loading...

የቃላቴ ቅኝት የከንፈር ማሟሻ
የዜማዬ ዜማ የሀሳቤ የሃሳቤ መነሻ መድረሻ መነሻ መድረሻ
መነሻ መድረሻ አለሜ ነው ለእኔ

እሱማ ለእኔ
እሱማ ለእኔ
እሱማ የትንፋሼ ዜማ
አውቀው ቢያሳውቁኝ
ምን አለ ለእኔ
ምን አለ ፍቅሬ የቱጋ እንዳለ
አለሜ ነው ለእኔ
እሱማ ለእኔ
እሱማ ለእኔ
እሱማ የትንፋሼ ዜማ
አውቀው ቢያሳውቁኝ
ምን አለ ለእኔ
ምን አለ ፍቅሬ የቱጋ እንዳለ
አሄሄ… ይሆን ወይ አንዳንዴ
የኮከብ መገጣጠም
አሄሄ… መልስም ጥያቄ ነው
የስሜቶች መርዘም
አሄሄ… ይህ ወይናደጋ
አይሞቀው አይበርደው
አሄሄ… እንደ ሀይቅ ሰንበሌጥ
ልቤን እኮ አራደው
ጥሎብኝ እሱን ወድጃለሁ
ካልመጣስ እንዴት እሆናለሁ
ነግሶብኝ በኔ ከከረመ
ለምን ወደድሺው እንዳትሉኝ
ደርሶበት ያየ እስኪ ይፍረደኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ቀልቤ ከተናጋ
ቀልቤ ከተናጋ የእሱን ስም ጠርታችሁ
ሀሰት ነው መኖሬ
ውሸት ነው መኖሬ እኔው ልንገራችሁ
የፍቅር ልክ ሆኖ
የመውደድ ጥግ ሆኖ በኔው ከራርሞብኝ
እንዴት ወደደችው
እንደምን ወደድሽው ባካችሁ አትበሉኝ
ጥሎብኝ እሱን ወድጃለሁ
ካልመጣስ እንዴት እሆናለሁ
ነግሶብኝ በኔ ከከረመ
ለምን ወደድሺው እንዳትሉኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
አሄሄ… መልሱን ብትጠይቁም
ምኑን ነው የምላችሁ
አሄሄ… የወደድኩት እሱን
ብዬ ልንገራችሁ
አሄሄ… የቀስተ-ደመና
ህብር የበዛበት
አሄሄ… እንዲያ የሚሆንባችሁ
እንዲህ ነው ስትሉት
ምኑን ነው
አይኑን ነው
ምኑን ነው
ጥርሱን ነው
አልልም አንዴ ወድጃለሁ
ካልመጣስ እንዴት እሆናለሁ
ነግሶብኝ በኔ ከከረመ
ለምን ወደድሺው እንዳትሉኝ
ደርሶበት ያየ እስኪ ይፍረደኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ
ጥሎብኝ

Random Song Lyrics :

Popular

Loading...