lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

amenkuh setenager - kalkidan tilahun lyrics

Loading...

አመንኩህ ፡ ስትናገር ፡ ኦሆሆ
አንተ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ ፡ ኦሆ
አንተ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ ፡ አሃ

አልጥልሽም ፡ በፍፁም ፡ ኦሆሆ
አልተውሽም ፡ ብለህ ፡ ኦሆ
አልተውሽም ፡ ብለህ ፡ አሃሃ

በሕይወቴ ፡ ዘመን ፡ ማንን ፡ አምናለሁ
ሲያምኑት ፡ የሚታመን ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ኦሆ
ሲያምኑት ፡ የሚታመን ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x)

የሚታመን ፡ ልቤ ፡ የሚጣልበት
የሚወደድ ፡ ልቤ ፡ የሚጣልበት
የሚታመን ፡ ልቤ ፡ የሚጣልበት
የሚወደድ ፡ እንከን ፡ የሌለበት

አመንኩህ ፡ ስትናገር ፡ ኦሆሆ
አንተ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ ፡ ኦሆ
አንተ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ ፡ አሃ
አልጥልሽም ፡ በፍፁም ፡ ኦሆሆ
አልተውሽም ፡ ብለህ ፡ ኦሆ
አልተውሽም ፡ ብለህ ፡ አሃሃ

በሕይወቴ ፡ ዘመን ፡ ማንን ፡ አምናለሁ
ሲያምኑት ፡ የሚታመን ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ኦሆ
ሲያምኑት ፡ የሚታመን ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x)

የሚታመን ፡ ልቤ ፡ የሚጣልበት
የሚወደድ ፡ ልቤ ፡ የሚጣልበት
የሚታመን ፡ ልቤ ፡ የሚጣልበት
የሚወደድ ፡ እንከን ፡ የሌለበት

አመንኩህ ፡ ስትናገር ፡ ኦሆሆ
አንተ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ ፡ ኦሆ
አንተ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ ፡ አሃ
አልጥልሽም ፡ በፍፁም ፡ ኦሆሆ
አልተውሽም ፡ ብለህ ፡ ኦሆ
አልተውሽም ፡ ብለህ ፡ አሃሃ

Random Song Lyrics :

Popular

Loading...