ethiopia my motherland - emahoy tsege mariam gebru lyrics
chorus
ኢትዮጵያ እናት ሃገር ማንም አይደፍርሽም
በጀግና ልጆችሽ ታጥሯል ድንበርሽ
verse
እሞታለሁ ብዬ ስባባ፣ መስከረም ጠባ
አቤቱ ማማሩ ወንዙ ሸንተረሩ
መስኮች አጊጠዋል በአረንጓዴ ከፈይ
ዛፎች አብበዋል በቢጫና በቀይ
chorus
ኢትዮጵያ እናት ሃገር ማንም አይደፍርሽም
በጀግና ልጆችሽ ታጥሯል ድንበርሽ
verse
ወይ አዲስ አበባ ወይ ሃገሬ ወይ
ሃገርም እንደሰው ይናፍቃል ወይ
ለምን ትላላችሁ ሃገሬ ደጌምድር
አንድ አይደለም ወይ የኢትዮጵያ ምድር
chorus
ኢትዮጵያ እናት ሃገር ማንም አይደፍርሽም
በጀግና ልጆችሽ ታጥሯል ድንበርሽ
verse
ሰላም ላንተ ይሁን የሃገሬ ወታደር
የምታስከብረው የሃገርን ድንበር
ሰላም ላንተ ይሁን የሃገሬ ሰርቶ አደር
በህብረት ስራህ ሃገር የሚዳብር
chorus
ኢትዮጵያ እናት ሃገር ማንም አይደፍርሽም
በጀግና ልጆችሽ ታጥሯል ድንበርሽ
verse
ሰላም ላንተ ይሁን ኩሩው ገበሬው
ያመረትከው ሁሉ እርዝ የሚያረካው
ሰላም ላንተ ይሁን የሃገሬ ምሁር
የምትታገለው ሁሉም እንዲማር
chorus
ኢትዮጵያ እናት ሃገር ማንም አይደፍርሽም
በጀግና ልጆችሽ ታጥሯል ድንበርሽ
verse
በጠረፍ ያለኸው ወደብ ጠባቂው
ሰላም ላንተ ይሁን መርከበኛው
በጠረፍ ያለኸው ወደብ ጠባቂው
ሰላም ላንተ ይሁን መርከበኛው
chorus
ኢትዮጵያ እናት ሃገር ማንም አይደፍርሽም
በጀግና ልጆችሽ ታጥሯል ድንበርሽ
verse
በመንገድ እርቀት እግርህ የማይረታ
በረሃብ በጥም የማትፈታ
በመንገድ እርቀት እግርህ የማይረታ
በረሃብ በጥም የማትፈታ
የምታኮራው የድንበሩ ጌታ
የሃገሬ ወታደር ይድረስህ ሰላምታ
chorus
ኢትዮጵያ እናት ሃገር ማንም አይደፍርሽም
በጀግና ልጆችሽ ታጥሯል ድንበርሽ
Random Song Lyrics :
- honey comb - beres hammond lyrics
- save me - cane hill lyrics
- freestyle 4 - lil jj lyrics
- 30 piece - doe b lyrics
- no vanguard revival - bodega lyrics
- lgmdgf - le before - épisode 24 : "préservatifs" - greg frite lyrics
- fuck da police - big jugga lyrics
- finally home - waylon lyrics
- robbin hood - p lyrics
- shut it down - mark konye lyrics