lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

tizita - dawit cherent lyrics

Loading...

ሊቃውንት በበዛበት የተማረ ጠፋ
ደርሶ የማይደርሰው መንገድ አንቀላፋ
ያዙኝ ቢል ያ ምስኪን ሰው
እጅ ተረባርቦ ወገቡን ደገፈው

ይሄዳል እጅ ነስቶ
ግራ ቀኙን አራግፎ
መድረሱ ላልቀረ እግሩን አፍጥኖ
ላይበጀው ሲሆን ፋኖ

ጎበዝ ቆመ እሮጦ እግሩ ሲዝል
የያዘው ስንቅ አልቆ ሲደወል
ትዝታ እንዲመልሰው ቢያለቅስ ይሄ ሰው
የነከሰው እጅ መልሶ ወጋው

ይሄዳል እጅ ነስቶ
ግራ ቀኙን አራግፎ
መድረሱ ላልቀረ እግሩን አፍጥኖ
ላይበጀው ሲሆን ፋኖ

ይሄዳል እጅ ነስቶ
ግራ ቀኙን አራግፎ
መድረሱ ላልቀረ እግሩን አፍጥኖ
ላይበጀው ሲሆን ፋኖ

ይሞታል ደርሶ ቢወስደው ደራሽ ይሆናል የያዘው ሁሉ አስታዋሽ
ይሞታል ደርሶ ቢወስደው ደራሽ ይሆናል የያዘው ሁሉ አስታዋሽ

Random Song Lyrics :

Popular

Loading...