lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

tesfa - dawit cherent lyrics

Loading...

ማለዳ ይነሳል ዛሬን ለማሸነፍ
ከቤቱም ሲወጣ እንዲ ብሎ ነበር
ፈጣሪዬ ሆይ በቀኝህ አውለኝ
ህይወት እንዳትከዳኝ አቤቱ አስበኝ

ተስፋ አለህ
ተስፋ አለህ
ተስፋ አለህ
ተስፋ አለህ

ከአድማሱ ባሻገር ይታያል ወገግታ
ፀሀይ ልትወጣ ነው አዲስን ቀን ይዛ
ብርሀኗ ቢደበዝዝ በደመና ተሸፍኖ
ማየት ግን አይቀርም ውበቷም ደምቆ

ተስፋ አለህ
ተስፋ አለህ
ተስፋ አለህ
ተስፋ አለህ
ተስፋ አለህ
ተስፋ አለህ

Random Song Lyrics :

Popular

Loading...