lirikcinta.com
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

የቤት ስራ (yebet sira) - bisrat surafel (ብስራት ሱራፌል) lyrics

Loading...

አይ እኔ ቀናተኛ (ታድያስ)
አይ አንቺ ስንቱን ወዳጅ (ታድያስ)
ታድያ እንዴት ባ’ንድ ይውላል (ታድያስ)
ታድያ ክብሪትና ነዳጅ (ታድያስ)
ጉድ ነው ደሞ አዲስ አመጣሽ (ታድያስ)
አይ ሳልፈው ሁሉን ችዬ (ታድያስ)
አቤት እንደው የቤት ስራ (ታድያስ)
ምነው ሆንሽብኝ አንቺዬ (ታድያስ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
አልፈናት ነበረ ይቺን ይቺን እማ
አይተን እንዳላየ ሰምተን እንዳልሰማ
ፍቅርን በቁምነገር አቅቶሽ መገንዘብ
የትም የትም በታተንሽው እንደጠላት ገንዘብ
(ኦኦኦዬ) ብትን ብትን
(ኦኦኦዬ) እንደጠላት ገንዘብ
(ኦኦኦዬ) ብትንትን ብትንትትን
(ኦኦኦዬ) እንደጠላት ገንዘብ
(ኦኦኦዬ) ብትን ብትን
(ኦኦኦዬ) እንደጠላት ገንዘብ
(ኦኦኦዬ) ብትንትን ብትንትትን
(ኦኦኦዬ) እንደጠላት ገንዘብ
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)

አይ እኔ ቀናተኛ (ታድያስ)
አይ አንቺ ስንቱን ወዳጅ (ታድያስ)
ታድያ እንዴት ባ’ንድ ይውላል (ታድያስ)
ታድያ ክብሪትና ነዳጅ (ታድያስ)
ጉድ ነው ደሞ አዲስ አመጣሽ (ታድያስ)
አይ ሳልፈው ሁሉን ችዬ (ታድያስ)
አቤት እንደው የቤት ስራ (ታድያስ)
ምነው ሆንሽብኝ አንቺዬ (ታድያስ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ግራ ስልሽ በቀኝ ቀኝ ስልሽ ግራ
ሆነሽ አስቸገርሽኝ ከባድ የቤት ስራ
ፍቅርን በቁምነገር አቅቶሽ መገንዘብ
የትም የትም በታተንሽው እንደጠላት ገንዘብ
(ኦኦኦዬ) ብትን ብትን
(ኦኦኦዬ) እንደጠላት ገንዘብ
(ኦኦኦዬ) ብትንትን ብትንትትን
(ኦኦኦዬ) እንደጠላት ገንዘብ
(ኦኦኦዬ) ብትን ብትን
(ኦኦኦዬ) እንደጠላት ገንዘብ
(ኦኦኦዬ) ብትንትን ብትንትትን
(ኦኦኦዬ) እንደጠላት ገንዘብ
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)
ሆንሽብኝ የቤት ስራ (የቤት ስራ)

Random Song Lyrics :

Popular

Loading...