
አውቃለው | awkalew - ap est lyrics
Loading...
አውቃለው ጥፋት አጥፍቻለው
አውቃለው ጥሩ አይደለው
አውቃለው በደሌ ብዙ ነው
የወደዱኝን ገፍቻለው
ለጊዜያዊ ሞቅታ ተገዝቻለው
በራስ ወዳድነት ሰው አስከፍቻለው
ይቅር በሉኝ እላለው
ጥፋቴ ብዙ ነው
ተፀፅቻለው, አፍሬአለው
ተምበርክኬ ይቅር በሉኝ እላለው
አውቃለው ጥፋቴ ከባድ ነው
አላለው ያው እደግመዋለው
ተፀፅቻለው, አፍሬአለው
ተምበርክኬ ይቅር በሉኝ እላለው
አውቃለው ጥፋቴ ከባድ ነው
አላለው ያው እደግመዋለው
አውቃለው ጥፋት አጥፍቻለው
አውቃለው ጥሩ አይደለው
አውቃለው በደሌ ብዙ ነው
የወደዱኝን ገፍቻለው
Random Song Lyrics :
- thirty caliber pesticide - gravesend lyrics
- racer5 - lobonabeat! lyrics
- низ (bottom) - zelya mc lyrics
- ken - nicole favre lyrics
- silêncio do meu quarto - itacoruboys lyrics
- seksi seinäjoella - portion boys lyrics
- perc x - gameboi sammy lyrics
- живей, мило мое (jivei, milo moe) - medi (bulgaria) lyrics
- fw'99 - pmx1000 lyrics
- fame - денiска (deniska) lyrics