ብር | birr - ap est lyrics
[chorus]
ለሊት በህልሜ ሁሌ አያታለው
ቀንም እሷን ለማግኘት እሯሯጣለው
ከልጅ እስከአዋቂ ይፈልጋታል
ይዟት ለማይሞተው ይሞትላታል
እንዳላሳያት አጠገቤ የለች
አሁን አኔ ጋር ናት ስል በራ ጠፍታለች
ማያውቃት የለም ባገሩ ደምቃለች
በጣም ምወዳት ብር ትባላለች
ባረንጓዴ በቀይ በሰማዊ ደምቃ
የምይጠፋ ዉበት በፀሀይ በጨረቃ
ሁሌ አምጣት ነው እንጂ ኪሼ አይለኝ በቃ
ፈዛዛ አይምሮዬ ልክ እሷን ሲያይ ነቃ
አቤት ያላት ጥበብ የሚገርም ተእምር
ጠላትንም ወደ ወዳጅ የሚቀይር
የተናቀውን ሰው ከፍ አርጓ ሚያስከብር
እስቲ አንዴ የምንወዳት እንበል ብር
uhhhhhhhh, እስቲ አንዴ የምንወዳት እንበል ብር
እስቲ አንዴ የምንወዳት እንበል ብር
uh, እንበል ብር
ብር
[verse]
ጓግቻለው
በህልሜ እንዳየሁሽ የኔ እንድትሆኚ እፈልጋለው
አምናለው የሰቁብኝ አክረውኝም አያለው
ያኔ በተራዬ እኔም ከት ብዬ እስቃለው
ነይልኝ እስቲ አንኳኪው በሬን
ልቤ ይደሰት ወዝ ድፊባት ፊቴን
በሳቅ ሙያት ደብዛዛዋን ቤቴን
ላፍታታ ላንደላቃት እናቴን
ጓደኞቼም አኔም ይለፍልን
ልፋት ጥረታችንም ይክፈለን
ተስፋ መቁረጥ ከኛ ይራቅልን
ነይ ወደኛ ትንሽ ተስፋ ስጪን
i’m just tryna make money wit ma gang
hundred thousand or million dollar bands
የራሴን እንጂ አልፈልግ የሰው
ያንተ ያንተ ነው እኔ አልፈልገው
[chorus]
ለሊት በህልሜ ሁሌ አያታለው
ቀንም እሷን ለማግኘት እሯሯጣለው
ከልጅ እስከአዋቂ ይፈልጋታል
ይዟት ለማይሞተው ይሞትላታል
እንዳላሳያት አጠገቤ የለች
አሁን አኔ ጋር ስል በራ ጠፍታለች
ማያውቃት የለም ባገሩ ደምቃለች
በጣም ምወዳት ብር ትባላለች
ባረንጓዴ በቀይ በሰማዊ ደምቃ
የምይጠፋ ዉበት በፀሀይ በጨረቃ
ሁሌ አምጣት ነው እንጂ ኪሼ አይለኝ በቃ
ፈዛዛ አይምሮዬ ልክ እሷን ሲያይ ነቃ
አቤት ያላት ጥበብ የሚገርም ተእምር
ጠላትንም ወደ ወዳጅ የሚቀይር
የተናቀውን ሰው ከፍ አርጓ ሚያስከብር
እስቲ አንዴ የምንወዳት እንበል ብር
uhhhhhhhh, እስቲ አንዴ የምንወዳት እንበል ብር
እስቲ አንዴ የምንወዳት እንበል ብር
uh, እንበል ብር
ብር
Random Song Lyrics :
- hurricane - mains and monitors lyrics
- elevator - dkb (k-pop) lyrics
- il mondo dei poveri - al bano lyrics
- borderline - katerinne yissel lyrics
- sobre mí (sólo versión) - sin bandera lyrics
- homeland - s4v3b33s lyrics
- rags 2 riches - jigga flames lyrics
- the key of love - gerard joling lyrics
- get it on - gary glitter lyrics
- dzo- planos e planos - d-zo lyrics